ፖስት ምያረጉት ሃሳብ በፍጹም አያልቅብዎትም።
በAI እገዛ የመነጩ ቫይራል የቪድዮ ሃሳቦች እና የዕለት ተዕለት ማስታወሻዎች — ስለ ሶሻል ሚዲያ የሚያስቡበት ጊዜ ለሌላቸው የአነስተኛ ንግድ ባለቤቶች የተዘጋጀ።
ይጀምሩሳምንታዊ የAI ኮንተንት
በየሳምንቱ ሰኞ ዝግጁ የሚሆኑ የካፕሽን እና የሁክ ሃሳቦች ።
የቴሌግራም ማስታወሻ
ፖስት ማረግ እንዳይረሱ በየቀኑ በቴሌግራም አጭር ማስታወሻ እንልክልዎታለን፣ ።
ስትራቴጂ እና ደንበኞችዎ
በ 1 ገጽ ብቻ ለማን እንደምያወሩ እና በምን እንደምያወሯቸው ይወቁ.
የኮንተንት ካሌንደር
ለሳምንቱ ሚበቁ የቪድዮ ሃሳቦች ለመረጋት በማያዳግት መልኩ ተዘጋጅተውልዎታል። ካልተመቾ ድጋሚ ማመንጨት ይችላሉ።
ከ150,000 በላይ ሰዎችን የረዱ ምክሮች — አሁን ለእርስዎም እያካፈልኖ ነው።
ስለ Hasab
ከሶስት ዓመታት በፊት ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ ጀመርኩ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከ60 በላይ ቢዝነሶች ጋር ሰርቻለሁ፣ እንዲሁም ከ150,000 በላይ ሰዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እንዲያድጉ ረድቻለሁ።
የተማርኩት ነገር ቢኖር፦ የሶሻል ሚድያ ጨዋታ ቢዙ ባወቀ ሳይሆን እስክንረዳው ድረስ ብዙ ጊዜ ማፍሰስ ነው። የሚያሸንፉት ሰዎች በትክክለኛው ሀሳብ፣ በትክክለኛው ሁክ፣ በትክክለኛው ጊዜ እና ቦታ በተደጋጋሚ የሚታዩት ናቸው።
አብዛኞቹ የቢዝነው ባለቤቶች ደሞ ያ ሚፈሰው ጊዜ የላቸውም። Hasab የተፈጠረው በዚህ ምክንያት ነው።
Hasab ላንተም ላምቺም ነው ፦
- ራስዎን «ክሬቲቭ» ብለው ባያስቡም ንግድዎ እንዲያድግ የሚፈልጉ ከሆነ
- ጥሩ ሀሳብ ሲሰጥዎት መስራት የሚችሉ፣ ግን ሀሳብ ለማምጣት ጊዜ የሌለዎት ከሆነ
- ኤጀንሲ የሚያንቀሳቅሱ እና ለእያንዳንዱ ደንበኛ አዲስ ይዘት ማምጣት እያደከመዎት ከሆነ
ከላይ ያለው የሚገልጽዎት ከሆነ፣ Hasab የተሰራው ለእርስዎ ነው።
ማነኝ እኔ ምያምኑኝ?
በ19 ዓመቴ የራሴን 1 አመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ 100,000 ተከታይ ልደርስ ችያለው። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የንግድ ባለቤቶች ተመሳሳይ ውጤት እንዲያገኙ ረድቻለሁ — ያንን እንዳሳካ የረዳኝን ሚስጥር Hasab እነሆ ይሎታል። Hasab ተራ AI አይደለም። እኔ ራሴ በየቀኑ የምጠቀምባቸው ስልቶች ትጨምቆ ነው.
በዚ ሳምንት ምን ፖስት ላርግ ብሎ ማሰቡን ይተዉትና። ለHasab መሪውን ይስጡት፤ ካሰቡበት ያደርሶታል።
በAI የተፈጠረ ምሳሌ
ሳምንቱን ጥራቱ በተጠበቀ ምርጥ ቡና ይጀምሩ።
Start your Monday with a roast that never misses the mark. We carefully brew every single cup so your morning routine gives you the exact quality you count on.
#TorontoCoffee #HabeshaCoffee #CraftCoffee
Your business info stays private